ዜና ዜና

የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው።

የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው። 76 ኪ. ሜትር የሚረዝመው የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት   ከአጠቃላይ ኪ. ሜትር ውስጥ 95 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪ ስራዎችን በቀጣይ ሁለት ወራት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ ክፍት ይሆናል።  አካባቢው ላይ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት እና ናዳ ለመከላከል በሚያስችል መልኩ ሰፋፊ የአቃፊ ግንብ እና የጋብዮን ስራዎች ተከናውነዋል። የሶዶ -ኦሞ ወንዝ ከዚህ ቀደም በጠጠር ደረጃ የነበረ ሲሆን ካለው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ አንጻር በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ አድጎ የተገነባ ነው።  የመንገድ ፕሮጀክቱ ከሶዶ ከተማ 7 ኪ. ሜትር ላይ... View »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሞጆ - ሃዋሳ የክፍያ ፍጥነት መንገድ አካል የሆነውን የሞጆ - መቂ - ባቱ ምዕራፍ አንድ /92 ኪሜ /የመንገድ ፕሮጀክትን በይፋ መረቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  የሞጆ - ሃዋሳ የክፍያ ፍጥነት መንገድ አካል የሆነውን የሞጆ - መቂ - ባቱ ምዕራፍ አንድ /92 ኪሜ /የመንገድ ፕሮጀክትን በይፋ መረቁ። በመርሃ-  ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን ጨምሮ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክት ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ፣  የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣ የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/  ርእሰ መስተዳድር አቶ ዕርስቱ ይርዳው  ፣ የትራንስፖርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ፣የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሀብታሙ ተገኘ፣  ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል ባለስልጣናት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ዕንግዶች ታድመዋል፡፡ የፍጥነት መንገዱ የአዲስ አበባ-ሞያሌ-ናይሮቢ-ሞምባሳ የመንገድ... View »

መልካ ምድራዊ አቀማመጡ አሰቸጋሪ የሆነውን የሊማሊሞ መንገድን የሚያቋርጥ አዲስ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ስራው እየተፋጠነ ነው።

መልካ ምድራዊ አቀማመጡ አሰቸጋሪ የሆነውን  የሊማሊሞ መንገድን  የሚያቋርጥ አዲስ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ስራው እየተፋጠነ ነው። ፕሮጀክቱ የደባርቅ - ዛሪማ ሊማለሞ ተለዋጭ መንገድ ሲሆን 68.62 ኪ.ሜ ርዝመት አለው፡፡ እስካሁኑ ከተከናወኑ ስራዎች መካከል የአፈር ጠረጋ ፣ድልዳሎ እና ሙሌት ስራዎች አንዲሁም እስከ 20 ሜትር እርዝመት ያለው የአፈር  የቆረጣ ስራ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም  የሶስት ትልልቅ ድልድዮች ግንባታ ስራ  ፣ የውሃ መፋሰሻ ቱቦዎች እና ቦዮች  ምርት ስራም እየተከናወነ ነው ፡፡ በቀጣዩ አመት የአስፋልት ንጣፍ  ስራ ለመጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተጠናቀቀ  ይገኛል፡፡ የደባርቅ - ዛሪማ ሊማለሞ ተለዋጭ መንገድ ፕሮጀክት ስራን በሚፈለገው ፍጥነት... View »

​Ethiopian Roads Authority officials visit Sheger beautification and Entoto Park projects.

Ethiopian Roads Authority officials visit Sheger beautification and Entoto Park projects. Director General of the Ethiopian Roads Authority, Mr. Habtamu Tegegn, on the occasion said the Authority is proud to have left its mark on this great national project. He further said that Imba will continue to participate in the Halala Kela-Chebera Chirchara-Gibe III-Koisha Integrated Development Project, which is one of the planned projects in Gebeta. It is said that the project will play an... View »

204.8 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የጋሸና-ላሊበላ-ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡

የጋሸና-ላሊበላ-ሰቆጣ መንገድ አካል የሆነው የጋሸና-ቢልባላ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ከአጠቃላይ 105 ኪ.ሜ ርዝመት ውስጥ 87 በመቶ የደረሰ ሲሆን በተያዘው ዓመት እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል። የጋሸና-ቢልባላ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በአሁኑ ወቅት 78 ኪ.ሜትሩ የአስፋልት ንጣፍ ስራው ተከናውኗል። ፕሮጀክቱን 1.87 ቢሊዮን ብር በሆነ ወጪ በመገንባት ላይ የሚገኘው አለማቀፉ ቻይና ሬል ዌይ ኢንጅነሪንግ ቁጥር 3 የስራ ተቋራጭ ነው።  የማማከርና የቁጥጥር ስራውን  ኢንጂነር ዘውዴ  እና  ዋይ ኤል ኤስ ኢንጂነሪንግ  አማካሪ ድርጅቶች በጣምራ እያከናወኑት ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም 99.8 ኪ.ሜትር የሚዘልቀው የመንገድ የፕሮጀክቱ ቀጣይ ክፍል የሆነው የቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከአጠቃላይ የግንባታ ስራ... View »
— 5 Items per Page
Showing 6 - 10 of 15 results.

what is new? what is new?