Vacancy Announcement Vacancy Announcement

Title Author Categories Publish Date Expiration Date View Count
External vacancy Feb 11 2026 Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 2/11/26 112
External Vacancy January 22 2026 Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 1/22/26 517
Exam Result For Junior Engineer Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 1/28/25 3119
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 1291
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 967
Junior Printing And Laminating Officer Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 899
Law Expert Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 1079
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 858
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 1043

Top News Top News

የመካነ ሰላም የከተማ መንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 08 ፣ 2017 (ኢመአ)፡- በደቡብ ወሎ  ዞን  2 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው  የመካነ ሰላም ከተማ የመንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን  በአሁን ወቅት የፕሮጀክቱ ዓፈጻጸም 80.94 በመቶ ደርሷል። ይህ የከተማ... Read More About የመካነ ሰላም የከተማ መንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል »

የድሬዳዋ - ሽንሌ እና የድሬዳዋ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 84 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 04 ፣ 2017 (ኢ መ አ)፡- የድሬዳዋ  ከተማን  ከሽንሌ  ከተማ  ጋር  የሚያገናኘው  የድሬዳዋ - ሽንሌ  እና የድሬዳዋ  ከተማ  ተለዋጭ  የአስፋልት  ኮንክሪት  መንገድ ... Read More About የድሬዳዋ - ሽንሌ እና የድሬዳዋ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 84 በመቶ ደረሰ »

የደብረብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኘው 108.25 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ከደብረ ብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ከደነባ - እነዋሪ - ጅሁር እየተገነባ የሚገኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድን በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም የአስፋልት ማልበስ ስራ እየተከናወነ... Read More About የደብረብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው »

የጋሸና-ቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኘው የኮንትራት  1 የጋሸና - ቢልባላ   እና  የኮንትራት 2 ፡ የቢልባላ - ሰቆጣ የአስፋልት  ኮንክሪት ቀሪ  ሥራዎችን  የማጠናቀቂያ  ፕሮጀክት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ ፣... Read More About የጋሸና-ቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ »

20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

  አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢመአ)፡ 20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ ከግንቦት 11 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚካሄድ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ፣የአለም... Read More About 20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው »