Vacancy Announcement
Back
External Vacancy January 22 2026
Top News
የመካነ ሰላም የከተማ መንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 08 ፣ 2017 (ኢመአ)፡- በደቡብ ወሎ ዞን 2 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የመካነ ሰላም ከተማ የመንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአሁን ወቅት የፕሮጀክቱ ዓፈጻጸም 80.94 በመቶ ደርሷል። ይህ የከተማ... Read More »
የድሬዳዋ - ሽንሌ እና የድሬዳዋ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 84 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 04 ፣ 2017 (ኢ መ አ)፡- የድሬዳዋ ከተማን ከሽንሌ ከተማ ጋር የሚያገናኘው የድሬዳዋ - ሽንሌ እና የድሬዳዋ ከተማ ተለዋጭ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ... Read More »
የደብረብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኘው 108.25 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ከደብረ ብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ከደነባ - እነዋሪ - ጅሁር እየተገነባ የሚገኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድን በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም የአስፋልት ማልበስ ስራ እየተከናወነ... Read More »
የጋሸና-ቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ
በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኘው የኮንትራት 1 የጋሸና - ቢልባላ እና የኮንትራት 2 ፡ የቢልባላ - ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት ቀሪ ሥራዎችን የማጠናቀቂያ ፕሮጀክት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ ፣... Read More »
20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢመአ)፡ 20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ ከግንቦት 11 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚካሄድ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ፣የአለም... Read More »
— 5 Items per Page