Vacancy Announcement Vacancy Announcement

Title Author Categories Publish Date Expiration Date View Count
External vacancy Feb 11 2026 Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 2/11/26 112
External Vacancy January 22 2026 Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 1/22/26 518
Exam Result For Junior Engineer Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 1/28/25 3120
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 1291
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 967
Junior Printing And Laminating Officer Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 899
Law Expert Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 1080
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 859
Office manager Ethiopian Roads Administration gov ERA: Vacancy 11/5/20 1044

Top News Top News

ኮንትራት 3 ታርጫ-ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በይፋ  ተጀመረ

በደቡብ  ምዕራብ ኢትዮጵያ  የሚገኘው የጭዳ -ሶዶ  መንገድ  ማሻሻያ ፕሮጀክት አካል የሆነው ኮንትራት 3 ታርጫ - ጭዳ የመንገድ  ማሻሻያ  የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት  ተጀምሯል። ... Read More About ኮንትራት 3 ታርጫ-ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በይፋ  ተጀመረ »

የዲሪ - ማሻ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

በደቡብ  ምዕራብ ኢትዮጵያ  የሚገኘው የዲሪ - ማሻ  ምዕራፍ  አንድ ጊምቦ - ኪሎ ሜትር 61+960 የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት  ተጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ ... Read More About የዲሪ - ማሻ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ »

የኢተያ - ሮቤ - ሴሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ኢተያ - ሮቤ አፈጻጸም 85 ነጥብ 4 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2017 (ኢመአ):- 75.6  ኪሎ  ሜትር  የሚረዝመው  የኢተያ - ሮቤ  የአስፋልት  ኮንክሪት የመንገድ  ግንባታ   ፕሮጀክት  85  ነጥብ  4  በመቶ ደርሷል፡፡ ... Read More About የኢተያ - ሮቤ - ሴሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ኢተያ - ሮቤ አፈጻጸም 85 ነጥብ 4 በመቶ ደረሰ »

የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የምርምር እና የሥልጠና ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 09፣ 2017 (ኢ መ አ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ- ልማት እና ትራንስፖርት ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የመንገድ ምርምር እና የስልጠና ማዕከላትን ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር)፤ የመንገድ ዘርፉን በዕውቀት፣... Read More About የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የምርምር እና የሥልጠና ማዕከላትን ጎበኙ »

የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኢ መ አ) ፡- 53 ኪሎሜትር  ርዝማኔ  ያለው  የአደሌ - ግራዋ  የአስፋልት  ኮንክሪት  መንገድ  ሥራ  ፕሮጀክት  84  በመቶ ደርሷል፡፡ በአሁኑ  ወቅት ... Read More About የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደረሰ »