Vacancy Announcement
| Title | Author | Categories | Publish Date | Expiration Date | View Count |
|---|---|---|---|---|---|
| External vacancy Feb 11 2026 | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 2/11/26 | 112 | |
| External Vacancy January 22 2026 | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 1/22/26 | 517 | |
| Exam Result For Junior Engineer | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 1/28/25 | 3120 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 1291 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 967 | |
| Junior Printing And Laminating Officer | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 899 | |
| Law Expert | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 1079 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 859 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 1043 |
Top News
የባቱ - አርሲነገሌ የፍጥነት መንገድ ግንባታ 84 ነጥብ 50 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኢ መ አ):- የአዲስ አበባ-ሞያሌ-ናይሮቢ-ሞምባሳ የመንገድ ኮሪደር አካል የሆነው የሞጆ-ሐዋሳ ኮንትራት 3 ፡ ባቱ - አርሲነገሌ የፍጥነት መንገድ ግንባታ 84 ነጥብ 50 በመቶ ደርሷል፡፡ 57 ኪሎ ሜትር በሚረዝመው የመንገዱ ግንባታ የእስካሁን ሂደትም... Read More »
የሙስሊ - ኮሪ - ቴሩ ምዕራፍ አንድ የመንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ንጣፍ እየተከናወነለት ነው
ሰመራ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኢ መ አ):- በአፋር ክልል የሙስሊ - ኮሪ - ቴሩ መንገድ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ ከኪሎሜትር 00 እስከ ኪሎሜትር 84 ያለው የአስፋልት ንጣፍ እየተከናወነለት ነው። የመንገድ ግንባታው 84 ነጥብ 2 ኪሎሜትር የሚሸፍን ሲኾን፥ በአፋር ክልል... Read More »
የመንገድ ዘርፍ አፈጻጸም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አካሄዶች ላይ ውይይት ተካሄደ
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የኢ መ አ መንገድ ምርምር ማዕከልን ጎብኝተዋል አዲስአበባ፣ መጋቢት 09፣ 2017 (ኢ መ አ):- የመንገድ ዘርፍ አፈጻጸም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አካሄዶች ላይ በኢ መ አ የመንገድ ምርምር ማዕከል ውይይት ተካሂዷል። ... Read More »
የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ መንገድ ፕሮጀክት እየተከናወነ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2017 (ኢ መ አ) 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሂደት ላይ ... Read More »
የአጋርፋ - አጋርፋ ኮሌጅ - አምቤንቱ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2017 ዓ.ም (ኢመአ):- በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የአጋርፋ ወረዳ እና አምቤንቱ ቀበሌ ... Read More »
— 5 Items per Page