Vacancy Announcement
| Title | Author | Categories | Publish Date | Expiration Date | View Count |
|---|---|---|---|---|---|
| External vacancy Feb 11 2026 | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 2/11/26 | 112 | |
| External Vacancy January 22 2026 | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 1/22/26 | 517 | |
| Exam Result For Junior Engineer | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 1/28/25 | 3120 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 1291 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 967 | |
| Junior Printing And Laminating Officer | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 899 | |
| Law Expert | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 1079 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 859 | |
| Office manager | Ethiopian Roads Administration gov | ERA: Vacancy | 11/5/20 | 1043 |
Top News
የጂጋ - ቋሪት - አርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል 2፡ አርብ ገብያ - ሰከላ - ቲሊሊ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስፋልት ወደ ማንጠፍ ስራ ተሸጋገረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኢ መ አ):- በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም የሚገኘው 62 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ስራ ተጀመረ። የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱን መነሻውን በምዕራብ... Read More »
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከአገር በቀል የስራ ተቋራጮች ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ፣ 2017 (ኢመአ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በአገር በቀል ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ እያጋጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን እንዲሁም የቀጣይ መፍትሄና አካሄዶችን አስመልክቶ ከአገር በቀል የስራ ተቋራጮች ጋር ውይይት አካሂዷል። ... Read More »
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ
ሆሳዕና ፣ የካቲት 26 ፣ 2017 (ኢ መ አ):- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና የጥገና ስራዎች አፈጻጸምን አስመልክቶ ከክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ... Read More »
የአፖስቶ - ሀገረ ሠላም አስፋልት መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው
ሐዋሳ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኢ መ አ):- በሲዳማ ክልል ከአፖስቶ እስከ ሀገረ ሠላም ያለው አስፋልት መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው። መንገዱ በአገልግሎት ብዛት በመጎዳቱ እና ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ባለመኾኑ ነው ጥገናው ያስፈለገው። የመንገድ ጥገናው 106 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞለት... Read More »
የዲላ - ቡሌ - ሐሮ - ዋጮ መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
ዲላ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኢ መ አ):- የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የዲላ - ቡሌ - ሐሮ - ዋጮ 68 ኪሎሜትር መንገድ ፕሮጀክት ያጋጠሙ ችግሮችን በመቅረፍ አፈጻጸሙ በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ በዲላ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ በከተማ... Read More »
— 5 Items per Page