Skip to Content
Amharic English

NEWS NEWS

የመካነ ሰላም የከተማ መንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 08 ፣ 2017 (ኢመአ)፡- በደቡብ ወሎ  ዞን  2 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው  የመካነ ሰላም ከተማ የመንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን  በአሁን ወቅት የፕሮጀክቱ ዓፈጻጸም 80.94 በመቶ ደርሷል። ይህ የከተማ መንገድ ማስፋት ፕሮጀክት መነሻውን ከኮምቦልቻ-መካነሰላም-ግንደወይን መንገድ ላይ በመካነሰላም ከተማ ውስጥ ከ178+510 በማድረግ እስከ ኪሎ ሜትር 181+487  ድረስ የሚዘልቅ ይሆናል ። በእስካሁኑ የከተማ መንገድ የማስፋት ስራ  የአስፋልት ንጣፍ፣ አፈር ቆረጣ እና ሙሌት ፣  የድሬኔጅ ስራዎች፣ ሰብ ቤዝ ንጣፍ ፣ ቤዝ ኮርስ ንጣፍ ፣ እንዲሁም የስትራክቸር ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል። ለፕሮጀክቱ ግንባታ   ማስፈጸሚያ ... Read More About የመካነ ሰላም የከተማ መንገድ ማስፋት ስራ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል »

የድሬዳዋ - ሽንሌ እና የድሬዳዋ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 84 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 04 ፣ 2017 (ኢ መ አ)፡- የድሬዳዋ  ከተማን  ከሽንሌ  ከተማ  ጋር  የሚያገናኘው  የድሬዳዋ - ሽንሌ  እና የድሬዳዋ  ከተማ  ተለዋጭ  የአስፋልት  ኮንክሪት  መንገድ  ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 84 በመቶ ደርሷል፡፡ 29  ነጥብ  29  ኪሎ ሜትር በሚረዝመው  መንገድ አሁን ላይ  የአፈር ቆረጣ  እና ሙሌት ፣ የድሬኔጅ ፣ የቤዝ ኮርስ እና የአስፋልት  ንጣፍ  እንዲሁም  የስትራክቸር  ሥራዎች  በመከናወን  ላይ  ይገኛሉ፡፡ በፕሮጀክቱ  የሥራ  ሂደት ወቅት ከፍተኛ  የሆነ የወሰን  ማስከበር... Read More About የድሬዳዋ - ሽንሌ እና የድሬዳዋ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 84 በመቶ ደረሰ »

የደብረብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኘው 108.25 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ከደብረ ብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ከደነባ - እነዋሪ - ጅሁር እየተገነባ የሚገኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድን በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም የአስፋልት ማልበስ ስራ እየተከናወነ ይገኛል ። ይህ የመንገድ ፕሮጀክት መነሻውን ደብረ ብርሃን ከተማ ላይ በማድረግ ለሚ መገንጠያ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን  እንዲሁም ከጅሁር ከተማ  በመነሳት መዳረሻውን ደነባ ከተማ ላይ ያደርጋል። በእስካሁኑ የመንገድ ግንባታ ስራ  የአስፋልት ንጣፍ፣ አፈር ቆረጣ እና ሙሌት ፣  የድሬኔጅ ስራዎች፣ ሰብ ቤዝ ንጣፍ ፣ ቤዝ ኮርስ ንጣፍ ፣ እንዲሁም የስትራክቸር ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል። ለግንባታ  ማስፈጸሚያ የሚውለውን... Read More About የደብረብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው »

የጋሸና-ቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኘው የኮንትራት  1 የጋሸና - ቢልባላ   እና  የኮንትራት 2 ፡ የቢልባላ - ሰቆጣ የአስፋልት  ኮንክሪት ቀሪ  ሥራዎችን  የማጠናቀቂያ  ፕሮጀክት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ ፣ የኢትዮጵያ  መንገዶች  አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር  ኢንጅነር መሐመድ አብዱራህማን ፣ የክልሉ  የዞን እና የወረዳ  አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። የአማራ  ክልል  ርዕሰ መስተዳድር  ክቡር አረጋ  ከበደ በመርሃ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር የአካባቢዉ  ማህበረሰብ  በእዉቀቱ፣ በባህሉ  እና ባለዉ  የተፈጥሮ ሀብት ለሀገር እድገት  ከፍተኛ ... Read More About የጋሸና-ቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ »

20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

  አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢመአ)፡ 20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ ከግንቦት 11 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚካሄድ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ፣የአለም ሥራ ድርጅትና የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቁ።  ይህን አህጉራዊ ኮንፈረንስ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከአለም የሥራ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው የሚያዘጋጁት፡፡   ኮንፈረንሱን አስመልክቶ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለጸው " የማይበገር ማህበረሰብ እና ጤናማ አካባቢ ፡ የሰው ሃይልን በብዛት የሚጠቀሙ የኢቨስትመንት አካሄዶች የሚል መሪ ሃሳብ... Read More About 20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው »

ERA GIS PORTAL ERA GIS PORTAL

8th ANNUAL ROAD RESEARCH CONFERENCE 8th ANNUAL ROAD RESEARCH CONFERENCE

URGENT NOTICE URGENT NOTICE

CALL FOR Workshop CALL FOR Workshop

FINANCIAL TRANSPARENCY & ACOUNTABLITY FINANCIAL TRANSPARENCY & ACOUNTABLITY

Back

ERA 2013 Approved Capital Budget

ERA 2013 Approved Capital Budget

FIND US ON GOOGLE MAP FIND US ON GOOGLE MAP