Media Gallery
NEWS
ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርን በዋና ዳይሬክተርነት ተረከቡ፤ ለማኔጅመንቱ የሥራ መመሪያና አቅጣጫ ሰጡ
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢመአ)፦ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ኢመአ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ፣ ከቀድሞው ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን ጋር ይፋዊ የሥራ ርክክብ ፈጽመዋል። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን ባስተላለፉት መልዕክት፤ ተቋሙ ከመንግሥት የተሰጠውን ከፍተኛ ኃላፊነት በብቃት ከመወጣት አኳያ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል። በቀጣይም የተቀመጡ ዕቅዶችን በሚጠበቀው ደረጃ ከማስፈጸም አኳያ የተቋሙ አዲሱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ ከማኔጅመንቱ ጋር በቅንጅት እንደሚሰሩ ሙሉ እምነታቸውን ገልጸው፣ ለመላው የተቋሙ የሥራ ባልደረቦች ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የሥራ ርክክቡ... Read More »
ኢንጅነር ሽመልስ እሸቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ኾነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 01/2019 (ኢ መ አ):- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ኢንጅነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል። ኢንጅነር ሽመልስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን (BSc) ያገኙ ሲኾን፣ በተመሳሳይ ተቋም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ኾነው ከመሾማቸው አስቀድሞ የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽንን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት መርተዋል። ከዚህ በተጨማሪም በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ አስኪያጅ እና በኮንስትራክሽን ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን በምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ጨምሮ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ... Read More »
የዶዶላ - ሰብስቤ ዋሻ - ባሌ ሮቤ - ጎባ መንገድ ጥገና በተጠናከረ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2/2018 (ኢ መ አ):- ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት የሚያስተናግደው የዶዶላ - ሰብስቤ ዋሻ - ባሌ ሮቤ - ጎባ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል።
ይህ የመንገድ ኮሪደር የባሌ ዞን ከተሞችን የምጣኔ-ሀብትና ማኅበራዊ ትስስር ከማጠናከሩም በላይ፣ ከፍተኛ የግብርና ምርት የሚንቀሳቀስበትና ወደ ባሌ ብሔራዊ ፓርክ የሚወስድ ዋና መስመር ነው። Read More »

የመንገድ ፈንድ በ2018 በጀት ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ፤ በ2019 በጀት ዓመት ደግሞ ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቀደ

ቢሾፍቱ፣ ነሐሴ 30/2018 ዓም(ኢመአ): የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከመንገድ ፈንድ የጥገና በጀት ድጋፍ ከሚደረግላቸው የሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች የመንገድ ኤጀንሲ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ሲያካሂድ የቆየውን የምክክር ውይይት አጠናቀቀ። በውይይት መድረኩ የመንገድ ፈንድ የ2018 በጀት ዓመት ገቢ አፈጻጸም 28 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገለጿል፤ በ2019 በጀት ዓመት ደግሞ ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል። Read More »

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከክልልና የከተማ መስተዳድር ኤጀንሲዎች ጋር ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው

ቢሾፍቱ ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢመአ)— የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በመንገድ ፈንድ የጥገና በጀት ድጋፍ ከሚደረግላቸው የሁሉም ክልሎች እና የዋና ከተማ መስተዳድሮች የመንገድ ኤጀንሲዎች የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሚያካሂደው ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተተካሄደ ነው። Read More »

FIND US ON GOOGLE MAP
Call For Conference