Media Gallery
NEWS
ኮንትራት 3 ታርጫ-ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የጭዳ -ሶዶ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት አካል የሆነው ኮንትራት 3 ታርጫ - ጭዳ የመንገድ ማሻሻያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሣኒ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የኢፌዴሪ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ወ/ሮ ሔለን ደበበ እና የክልሉ፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ጫልቱ ሳኒ ባደረጉት ንግግር መንግስት የኢትዮጵያን... Read More »
የዲሪ - ማሻ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የዲሪ - ማሻ ምዕራፍ አንድ ጊምቦ - ኪሎ ሜትር 61+960 የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሣኒ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የኢፌዴሪ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ወ/ሮ ሔለን ደበበ እና የክልሉ፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል። የከተማና መሰረተልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ጫልቱ ሳኒ መንግስት ጠንካራ መሰረተ ልማት ለሀገራችን እድገትና ብልፅግና ወሳኝ መሆኑን ተገንዝቦ... Read More »
የኢተያ - ሮቤ - ሴሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ኢተያ - ሮቤ አፈጻጸም 85 ነጥብ 4 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2017 (ኢመአ):- 75.6 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የኢተያ - ሮቤ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 85 ነጥብ 4 በመቶ ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት በመንገዱ ግንባታ ላይ የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት፣ የድሬኔጅ ስራዎች፣ የስትራክቸር ስራዎች፣ የሰብ ቤዝ ንጣፍ ፣የቤዝ ኮርስ ንጣፍ እንዲሁም የአስፋልት ንጣፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሲሆን ከዚህም መካከል 68 .43 ኪሎ ሜትር የሚሆነው የአስፋልት ... Read More »
የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የምርምር እና የሥልጠና ማዕከላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 09፣ 2017 (ኢ መ አ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ- ልማት እና ትራንስፖርት ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የመንገድ ምርምር እና የስልጠና ማዕከላትን ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር)፤ የመንገድ ዘርፉን በዕውቀት፣ በቴክኖሎጂ እና በብቁ ባለሞያ በመምራት ረገድ ማዕከላቱ እያደረጉት ያለው አስተዋጽዖ የሚበረታታ ነው ብለዋል። ማዕከላቱን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ዘመኑ የደረሰበትን ወጪ ቆጣቢ የቴክኖሎጂዎች ውጤቶችን መተግበር ይኖርበታልም ብለዋል። በዚህ ረገድ የሥልጠና ማዕከሉን ወደ ሮድ አካዳሚ ለመቀየር የቀረበው ፍኖተ-ካርታ የመንገድ ዘርፉን ተወዳዳሪ ለማድረግ ትልቅ ሚና ይኖረዋል። ለመንገድ ዘርፍ አፈጻጸም መሻሻልም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የቋሚ ኮሚቴ... Read More »
የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኢ መ አ) ፡- 53 ኪሎሜትር ርዝማኔ ያለው የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት በመንገድ ፕሮጀክቱ ላይ የቤዝ ኮርስ ፣የአስፋልት ንጣፍ እንዲሁም የስትራክቸር ሥራዎች እየተከናወኑ የሚገኙ ሲሆን ፣ በእስካሁኑም 32 ኪሎሜትር የአስፋልት ንጣፍ ሥራም ለማከናወን ተችሏል፡፡ የመንገድ ፕሮጀክቱ ካለው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ... Read More »
World Quality Day
Web Content Display
ERA GIS PORTAL
URGENT NOTICE
CALL FOR Workshop
Manuals And Standard Document
FINANCIAL TRANSPARENCY & ACOUNTABLITY
-
Six Month Accomplishment -
ERA 2013 Approved Capital Budget -
ERA 2013 Approved Capital Budget -
ERA 2013 Approved Capital Budget -
2013 Six Month Money Usage
— 5 Items per Page
