ዜና ዜና

ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርን በዋና ዳይሬክተርነት ተረከቡ፤ ለማኔጅመንቱ የሥራ መመሪያና አቅጣጫ ሰጡ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢመአ)፦ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ኢመአ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ፣ ከቀድሞው ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን ጋር ይፋዊ የሥራ ርክክብ ፈጽመዋል። ... View »

ኢንጅነር ሽመልስ እሸቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ኾነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 01/2019 (ኢ መ አ):- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ኢንጅነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል። ኢንጅነር ሽመልስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን (BSc)... View »

የዶዶላ - ሰብስቤ ዋሻ - ባሌ ሮቤ - ጎባ መንገድ ጥገና በተጠናከረ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

የዶዶላ - ሰብስቤ ዋሻ - ባሌ ሮቤ - ጎባ መንገድ ጥገና በተጠናከረ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2/2018 (ኢ መ አ):- ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት የሚያስተናግደው የዶዶላ - ሰብስቤ ዋሻ - ባሌ ሮቤ - ጎባ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል።
ይህ... View »

የመንገድ ፈንድ በ2018 በጀት ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ፤ በ2019 በጀት ዓመት ደግሞ ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቀደ

የመንገድ ፈንድ በ2018 በጀት ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ፤ በ2019 በጀት ዓመት ደግሞ ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቀደ
ቢሾፍቱ፣ ነሐሴ 30/2018 ዓም(ኢመአ): የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከመንገድ ፈንድ የጥገና በጀት ድጋፍ ከሚደረግላቸው የሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች... View »

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከክልልና የከተማ መስተዳድር ኤጀንሲዎች ጋር ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከክልልና የከተማ መስተዳድር ኤጀንሲዎች ጋር ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው
ቢሾፍቱ ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢመአ)— የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በመንገድ ፈንድ የጥገና በጀት ድጋፍ ከሚደረግላቸው የሁሉም ክልሎች እና የዋና ከተማ... View »