ዜና
የሶዶ - አረካ መገንጠያ እና የሶዶ ከተማ - ዎሊ መንገድ ግንባታ 78.02 በመቶ ደረሰ
የሶዶ - አረካ መገንጠያ እና የሶዶ ከተማ - ዎሊ መንገድ ግንባታ 78.02 በመቶ ደረሰ አዲስ አበባ፣ ህዳር 1 /2019 ዓ.ም (ኢመአ):- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን የሶዶ - ታርጫ መንገድ ፕሮጀክት አካል የሆነው የሶዶ - አረካ መገንጠያ እና የሶዶ ከተማ - ዎሊ ምዕራፍ-3... View »
የሚኤሶ - ሒርና መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው
የሚኤሶ - ሒርና መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27/2019 (ኢመአ)፦ የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ኮሪደር አካል ለሆነው የሚኤሶ - ሒርና 69 ኪሎ ሜትር መንገድ፣ የመስመሩን ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት በብቃት ማስተናገድ እንዲያስችል የከባድ ጥገና ሥራ እየተከናወነለት... View »
የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሥራ 95 በመቶ ተጠናቀቀ
የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሥራ 95 በመቶ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24/2019 (ኢ መ አ):- በሀገራችን በዓይነቱ እና በዘመናዊነቱ የመጀመሪያ የኾነው የአዲሱ የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሥራ 95 በመቶው የተጠናቀቀ ሲኾን፥... View »
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል በዓለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ተከበረ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል በዓለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ተከበረ ዓለምገና፣ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢመአ)፦ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የተመሠረተበትን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል የዓለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እና... View »
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ የመንገዶች ጥገና ዲስትሪክት፣ የመንገድ ኔትወርክ እና የመንገድ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተቋሙን 75ኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዩ በዓል በጋራ አከበሩ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ የመንገዶች ጥገና ዲስትሪክት፣ የመንገድ ኔትወርክ እና የመንገድ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተቋሙን 75ኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዩ በዓል በጋራ አከበሩ ድሬዳዋ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢመአ)፦ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የተመሰረተበት 75ኛ... View »
— 5 Items per Page