ዜና
ኮንትራት 3 ታርጫ-ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የጭዳ -ሶዶ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት አካል የሆነው ኮንትራት 3 ታርጫ - ጭዳ የመንገድ ማሻሻያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተጀምሯል። ... View »
የዲሪ - ማሻ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የዲሪ - ማሻ ምዕራፍ አንድ ጊምቦ - ኪሎ ሜትር 61+960 የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ ... View »
የኢተያ - ሮቤ - ሴሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ኢተያ - ሮቤ አፈጻጸም 85 ነጥብ 4 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2017 (ኢመአ):- 75.6 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የኢተያ - ሮቤ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 85 ነጥብ 4 በመቶ ደርሷል፡፡ ... View »
የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የምርምር እና የሥልጠና ማዕከላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 09፣ 2017 (ኢ መ አ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ- ልማት እና ትራንስፖርት ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የመንገድ ምርምር እና የስልጠና ማዕከላትን ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር)፤ የመንገድ ዘርፉን በዕውቀት፣... View »
የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኢ መ አ) ፡- 53 ኪሎሜትር ርዝማኔ ያለው የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ... View »
— 5 Items per Page