ዜና
የነቀምት -ቡሬ፣ ክፍል 1፡ ነቀምት - አንገር ጉቲን -አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢ መ አ)፦ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኘው 86.1 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የነቀምት - አንገር ጉቲን -አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን... View »
የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ መንገድ በመልካም የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ነው
አዲስ አበባ መጋቢት 26 ፣ 2017 (ኢ መ አ):- በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ እየተገነባ የሚገኘው የኮምቦልቻ ከተማ ... View »
የጊንጪ - ካቺሴ - ጩሉጤ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ምዕራፍ 1፡ ጊንጭ - ሽኩቴ (ኪ.ሜ 59) የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ 72 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢ መ አ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኙትን የወረዳና የቀበሌ ... View »
የአዲስ - ጊቤ ከባድ ጥገና ፕሮጀክት በተሻለ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኢ መ አ):- የአዲስ አበባ - ጅማ ዋና መንገድ አካል የኾነው የአዲስ-ጊቤ አስፋልት መንገድ ከባድ ጥገና ፕሮጀክት በተሻለ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። መንገዱ ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት የሚያስተናግድ በመሆኑና በአገልግሎት ብዛት በመጎዳቱ ምክንያት... View »
የሀሚድ ድልድይ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኢ መ አ):- የወልዲያ - ሮቢት መንገድ ክፍል የኾነው የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ጥገናው መጠናቀቁን ተከትሎ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት ተደርጓል። ድልድዩ ከዚህ ቀደም ከተፈቀደው ክብደት በላይ በጫነ ከባድ ተሽከርካሪ ጉዳት ደርሶበት... View »
— 5 Items per Page