ዜና ዜና

የኢተያ - ሮቤ - ሴሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ኢተያ - ሮቤ አፈጻጸም 85 ነጥብ 4 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2017 (ኢመአ):- 75.6  ኪሎ  ሜትር  የሚረዝመው  የኢተያ - ሮቤ  የአስፋልት  ኮንክሪት የመንገድ  ግንባታ   ፕሮጀክት  85  ነጥብ  4  በመቶ ደርሷል፡፡ ... View »

የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የምርምር እና የሥልጠና ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 09፣ 2017 (ኢ መ አ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ- ልማት እና ትራንስፖርት ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የመንገድ ምርምር እና የስልጠና ማዕከላትን ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር)፤ የመንገድ ዘርፉን በዕውቀት፣... View »

የአደሌ - ግራዋ የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 84 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኢ መ አ) ፡- 53 ኪሎሜትር  ርዝማኔ  ያለው  የአደሌ - ግራዋ  የአስፋልት  ኮንክሪት  መንገድ  ሥራ  ፕሮጀክት  84  በመቶ ደርሷል፡፡ በአሁኑ  ወቅት ... View »

የነቀምት -ቡሬ፣ ክፍል 1፡ ነቀምት - አንገር ጉቲን -አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

  አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29  ቀን  2017   ዓ.ም (ኢ መ አ)፦ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኘው  86.1 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው  የነቀምት - አንገር ጉቲን -አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን... View »

የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ መንገድ በመልካም የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ነው

አዲስ  አበባ  መጋቢት  26 ፣ 2017 (ኢ መ አ):- በአማራ  ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግስት  ኮምቦልቻ   ከተማ  ውስጥ  እየተገነባ የሚገኘው   የኮምቦልቻ   ከተማ ... View »