ዜና ዜና

የጂጋ - ቋሪት - አርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል 2፡ አርብ ገብያ - ሰከላ - ቲሊሊ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስፋልት ወደ ማንጠፍ ስራ ተሸጋገረ

  አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኢ መ አ):- በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም የሚገኘው 62 ኪሎ ሜትር  የሚረዝመው የአርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ስራ ተጀመረ። የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱን መነሻውን በምዕራብ... View »

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከአገር በቀል የስራ ተቋራጮች ጋር ውይይት አካሄደ

  አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ፣ 2017 (ኢመአ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በአገር በቀል ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ እያጋጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን እንዲሁም የቀጣይ መፍትሄና አካሄዶችን አስመልክቶ ከአገር በቀል የስራ ተቋራጮች ጋር ውይይት አካሂዷል። ... View »

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ

  ሆሳዕና ፣ የካቲት 26 ፣ 2017 (ኢ መ አ):- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና የጥገና ስራዎች አፈጻጸምን አስመልክቶ ከክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡   ... View »

የአፖስቶ - ሀገረ ሠላም አስፋልት መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው

ሐዋሳ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኢ መ አ):- በሲዳማ ክልል ከአፖስቶ እስከ ሀገረ ሠላም ያለው አስፋልት መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው። መንገዱ በአገልግሎት ብዛት በመጎዳቱ እና ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ባለመኾኑ ነው ጥገናው ያስፈለገው። የመንገድ ጥገናው 106 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞለት... View »

የዲላ - ቡሌ - ሐሮ - ዋጮ መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

ዲላ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኢ መ አ):- የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የዲላ - ቡሌ - ሐሮ - ዋጮ 68 ኪሎሜትር መንገድ ፕሮጀክት ያጋጠሙ ችግሮችን በመቅረፍ አፈጻጸሙ በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ በዲላ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ በከተማ... View »