ዜና ዜና

20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

  አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢመአ)፡ 20ኛው የዓለም የስራ ድርጅት የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነርስ አህጉራዊ ኮንፈረንስ ከግንቦት 11 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚካሄድ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ፣የአለም... View »

ኮንትራት 3 ታርጫ-ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በይፋ  ተጀመረ

በደቡብ  ምዕራብ ኢትዮጵያ  የሚገኘው የጭዳ -ሶዶ  መንገድ  ማሻሻያ ፕሮጀክት አካል የሆነው ኮንትራት 3 ታርጫ - ጭዳ የመንገድ  ማሻሻያ  የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት  ተጀምሯል። ... View »

የዲሪ - ማሻ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

በደቡብ  ምዕራብ ኢትዮጵያ  የሚገኘው የዲሪ - ማሻ  ምዕራፍ  አንድ ጊምቦ - ኪሎ ሜትር 61+960 የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት  ተጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ ... View »

የኢተያ - ሮቤ - ሴሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ኢተያ - ሮቤ አፈጻጸም 85 ነጥብ 4 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2017 (ኢመአ):- 75.6  ኪሎ  ሜትር  የሚረዝመው  የኢተያ - ሮቤ  የአስፋልት  ኮንክሪት የመንገድ  ግንባታ   ፕሮጀክት  85  ነጥብ  4  በመቶ ደርሷል፡፡ ... View »

የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የምርምር እና የሥልጠና ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 09፣ 2017 (ኢ መ አ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ- ልማት እና ትራንስፖርት ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢ መ አ የመንገድ ምርምር እና የስልጠና ማዕከላትን ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር)፤ የመንገድ ዘርፉን በዕውቀት፣... View »