ዜና
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከአገር በቀል የስራ ተቋራጮች ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ፣ 2017 (ኢመአ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በአገር በቀል ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ እያጋጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን እንዲሁም የቀጣይ መፍትሄና አካሄዶችን አስመልክቶ ከአገር በቀል የስራ ተቋራጮች ጋር ውይይት አካሂዷል። ... View »
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ
ሆሳዕና ፣ የካቲት 26 ፣ 2017 (ኢ መ አ):- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና የጥገና ስራዎች አፈጻጸምን አስመልክቶ ከክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ... View »
የአፖስቶ - ሀገረ ሠላም አስፋልት መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው
ሐዋሳ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኢ መ አ):- በሲዳማ ክልል ከአፖስቶ እስከ ሀገረ ሠላም ያለው አስፋልት መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው። መንገዱ በአገልግሎት ብዛት በመጎዳቱ እና ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ባለመኾኑ ነው ጥገናው ያስፈለገው። የመንገድ ጥገናው 106 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞለት... View »
የዲላ - ቡሌ - ሐሮ - ዋጮ መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
ዲላ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኢ መ አ):- የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የዲላ - ቡሌ - ሐሮ - ዋጮ 68 ኪሎሜትር መንገድ ፕሮጀክት ያጋጠሙ ችግሮችን በመቅረፍ አፈጻጸሙ በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ በዲላ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ በከተማ... View »
በሲዳማ ክልል እየተገነቡ በሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ እና ውይይት ተካሄደ
ሐዋሳ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኢ መ አ):- በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ የትምጌታ አሥራት የተመራ ድጋፋዊ የሱፐርቪዥን ቡድን በሲዳማ ክልል እየተገነቡ በሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ እና ውይይት አካሂዷል። ሚኒስትር ዴኤታው አቶ... View »
— 5 Items per Page