የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ተልዕኮ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ተልዕኮ

የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ተልዕኮ

ዘመናዊ፣ ግልፅና ፈጣን ምላሽ መስጠት ባህሉ ያደረገ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት በመዘጋትና በዘርፉ መሪ ሚና በመጫወት በመንግስትና በህዝቡ መካከል ጥራት ያለውና ለሁሉም ነዋሪ ተደራሽ የሆነ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ማድረግ፡-

  • በዋናዋና ሃገራዊና ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር
  • የህዝቡን ትክክለኛ የመረጃ ፍላጎት ማርካት፣ ተሳትፎና ተጠቃሚነቱን በቀጣይነት ማሳደግ፤
  • የከተማውንና የሃገራችንን መልካም ገጽታ መገንባት፤