ራዕይ ራዕይ

የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ራዕይ

በ2012 ዓ.ም የተሟላ መረጃ ያለው፣ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን ያጎለበተና በከተማው ልማት በባለቤትነት የሚሳተፍ ህብረተሰብ በመፍጠር ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት ከመሠረቱ 5 የአፍሪካ ከተሞች ተርታ መሰለፍ፡፡

እሴቶች እሴቶች

 እሴቶች

  • ተጠያቂነት
  • ግልፅነት
  • የላቀ አገልግሎት መስጠት
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • በእውቀትና በእምነት መመራት/መስራት፣
  • ለከተማችን ገፅታ ግንባታ ስኬት ግንባር ቀደም ሚና መጫወት፣
  • የጋራ መግባባት ለመፍጠር መትጋት፣
  • ለጊዜ ላቅ ያለ ዋጋ መስጠት፣